Skip To ContentSkip To Content

    የትርጉም አገልግሎት

    • የትርጉም አገልግሎት ፖስተር
    • ሁሉም የሲያትል የህዝብ ት/ቤቶች ወላጆችና አሳዳጊዎች የልጃቸውን የት/ሁኔታ መረጃ በሚረዱት ቋንቋ የማግኘት መብት አላቸው::
    • ከሁለት ቋንቋዎች በላይ የሚናገሩ ሰራተኞቻችን ዋና ዋና በሆኑት ዘጠኝ ቋንቋዎቻችን የትርጉም አገልግሎት ይሰጣሉ:: የሌሎች ቋንቋዎች (የአሜሪካን የምልክት ቋንቋን ጨምሮ) ጥያቄ በማቅረብ አገልግሎቱን ማግኘት ይቻላል:: ስለ አገልግሎታችን ይበልጥ ለማወቅ ከፈለጉ ከትርጉም አገልግሎት ድህረ - ገጻችን ያንብቡ::

    የቅበላ ማዕከል እና የምዝገባ አገልግሎቶች:

    ከፍ/ላቅ ያለ ትምህርት

    አቴንዳንስ/ስለ መገኘት

    ጉልበተኝነትንና ትንኮሳን መከላከል

    ካላንደር

    የልጆች ጥበቃ አቅራቢዎች

    ኮሌጅ እና የስራ ዝግጁነት

    የግኑኝነት/የመገናኛ አማራጮች

    ቅጾችና ኦፊሴላዊ ማሳሰቢያዎች

    ጤና እና ደህንነት

    የቤት ዕጦት

    ምሳና የት/ቤት ምግቦች

    የእንባ ጠባቂ

    በኦንላይን የሚገኙ የአካዳሚ ግብዓቶች

    አጸደ ህጻናትና ቅድመ መደበኛ ትምህርት

    ስኩሎጂ

    • ስኩሎጂ መምህራን ከወላጆች: አሳዳጊዎች: እና ከተማሪዎች ጋር የ እለት እለት የትምህርት ስራቸውን ለምሳሌ:- ቀናትና አሳይመንቶችን አስመልክቶ ለመገናኘት የሚጠቀሙበት መሳሪያ ነው:: ስኩሎጂን ይጎብኙ::

    ሶርስ

    • የተማሪን መርሃ ግብር: የምዘና ውጤት: አቴንዳንስ: የቤተመጻህፍት መረጃ: እና የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎችን ዉጤት ለማየት ይጠቀሙበት:: ሶርስን ይጎብኙ::

    ልዩ ትምህርት

    ትራንስፖርት